የፀረ ኤች አይቪ መድሃኒት ተጠቃሚዎች መድሃኒታቸውን ሳያቋርጡ በሰዓቱ ከፀበል ጋር መውሰድ እንዳለባቸው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ፓትርያርክ ብጹዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ የብረሃነ ጥምቀት በዓልን አስመልክቶ አሳሰቡ

የፀረ ኤች አይቪ መድሃኒት ተጠቃሚዎች መድሃኒታቸውን ሳያቋርጡ በሰዓቱ ከፀበል ጋር መውሰድ እንዳለባቸው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ፓትርያርክ ብጹዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ የብረሃነ ጥምቀት በዓልን አስመልክቶ አሳሰቡ ብጹዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ጨምረዉም ለበርካታ ዓመታት የህዝባችን የጤና ጠንቅ ሆኖ የቆየዉ የ ኤች አይቪ ኤድስ  በሽታ አሁንም ህዝባችንን በተለይም ወጣት ልጆቻችንን እያጠቀ እንደሆነ እየተሰመ ነዉ ስሉ ገልጸዋል፡፡

 https://www.facebook.com/1228950563910675/videos/421031835775758/ 

Share it now!
የፀረ ኤች አይቪ መድሃኒት ተጠቃሚዎች መድሃኒታቸውን ሳያቋርጡ በሰዓቱ ከፀበል ጋር መውሰድ እንዳለባቸው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ፓትርያርክ ብጹዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ የብረሃነ ጥምቀት በዓልን አስመልክቶ አሳሰቡ ብጹዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ጨምረዉም ለበርካታ ዓመታት የህዝባችን የጤና ጠንቅ ሆኖ የቆየዉ የ ኤች አይቪ ኤድስ  በሽታ አሁንም ህዝባችንን በተለይም ወጣት ልጆቻችንን እያጠቀ እንደሆነ እየተሰመ ነዉ ስሉ ገልጸዋል፡፡

 https://www." data-share-imageurl="">