መልካም አለም አቀፍ የሴቶች ቀን ይሁንልን
March 8, 2024 Comments Off on መልካም አለም አቀፍ የሴቶች ቀን ይሁንልን Uncategorized Mena Admin

መቅድም ኢትዮጵያ ናሽናል አሶሴሽን ከሰራተኞች ጋር በመሆን አለም አቀፍ የሴቶች ቀንን አከበረ!


ዛሬ አለም አቀፍ የሴቶች ቀንን ለማክበር በመቅድም ኢትዮጵያ ናሽናል አሶሴሽን ተሰባስበን ስኬታማ ቀን አሳልፈናል፡፡ የመቅድም ብርቱ ሴት ሰራተኞችና የለውጥ ፋና ወጊዎች ፤ የማኔጅመንት አባላትና እና ሰራተኞቻችን በስርዓተ-ፆታ አቅም ማጎልበት እና ሥርዓተ-ፆታ ተኮር በጀት አተገባበር ላይ ለመወያየት፤ የልምድ ልውውጥ ለማድረና እና የህይወት ጉዞዎችን ለመካፈል በመቻላችን ትልቅ ክብር ተሰምቶናል። የተጋሩ ታሪኮች እና ግንዛቤዎች የስርዓተ-ፆታን እኩልነት እና ማጎልበት ለመቀጠል ትልቅ ተነሳሽነት ትተውልናል።
በዚህ አጋጣሚ ከድርጅታችን ምስረታ ጀምሮ የመቅድምን ራዕይ እውን ለማድረግ ላደረጉትና አሁንም እያደረጉት ላለው የላቀ አስተዋፅዖ እና ቁርጠኝነት በ መቅድም ውስጥ ላሉ አስደናቂ ሴቶች በሙሉ ልባዊ አድናቆትንና ምስጋናናን ልናቀርብ እንወዳለን።
በመቅድም ኢትዮጵያ ናሽናል አሶሴሽን በሁሉም ደረጃዎች እና መንገዶች ሴቶችን አቅም ለማሳደግ ና ውሳኔ ሰጪነታቸውን ለማጎልበት ቁርጠኛ መሆኑንን

ማርች 08

About The Author