Author: Mena Admin
Author: Mena Admin
እንኳን ለ1447ኛው የዒድ አል አድሐ( ዐረፋ) በዓል አደረሳችሁ
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ1447ኛው የዒድ አል አድሐ( ዐረፋ) በዓል አደረሳችሁ #ኢድ ሙባረክ መቅድም ኢትዮጵያ ናሽናል አሶሴሽን
Detailsመቅድም ኢትዮጵያ እና የጤና ሚኒስቴር የሀገሪቱን የጤና ሥርዓት ዘላቂነት ለማረጋገጥ በሚያስችሉ ስትራቴጂካዊ ጉዳዮች ላይ ውይይት አካሄዱ
መቅድም ኢትዮጵያ እና የጤና ሚኒስቴር የሀገሪቱን የጤና ሥርዓት ዘላቂነት ለማረጋገጥ በሚያስችሉ ስትራቴጂካዊ ጉዳዮች ላይ ውይይት አካሄዱመቅድም ኢትዮጵያ ናሽናል አሶሴሽን ከፌዴራል ጤና ሚኒስቴር ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች ጋር የተሳካ ስትራቴጂካዊ የምክክር መድረክ ማካሄዱን በደስታ ይገልጻል። በጤና ሚኒስቴር በኩል የጤና ሚኒስቴር ዴኤታ ክቡር ዶ/ር ደረጄ ዱጉማ እና የዘርፍ ብዙ ምላሽ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ፍቃዱ ያደታ የተገኙበት ይህ
Detailsመቅድም ኢትዮጵያ እና የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ስትራቴጂካዊ አጋርነታቸውን ይበልጥ ለማጠናከር ተስማሙ ፡፡
መቅድም ኢትዮጵያ እና የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ስትራቴጂካዊ አጋርነታቸውን ይበልጥ ለማጠናከር ተስማሙ ፡፡ መቅድም ኢትዮጵያ ብሔራዊ ማህበር እና የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ለበርካታ ዓመታት የቆየውን የጋራ ትብብር ወደ ተጠናከረ ዘርፈ-ብዙ ስትራቴጂካዊ አጋርነት ለማሸጋገር ያለመ ከፍተኛ የሥራ መሪዎች የምክክር መድረክ አካሂደዋል።በጤናው ዘርፍ ያለውን የቴክኒክ ልምድ እና የሃይማኖት ተቋማትን መንፈሳዊ መሪነት ማቀናጀት ያለውን ፋይዳ በመገንዘብ በጋራ በመተግበር
DetailsMENA 31th General Assembly Meeting
የመቅድም ኢትዮጵያ ናሽናል አሶሴሽን 𝟯𝟭ኛው ጠቅላላ ጉባኤ በስኬት ተጠናቀቀ! [አዲስ አበባ – መጋቢት 19 ቀን 2018 ዓ.ም] መቅድም ኢትዮጵያ ናሽናል አሶሴሽን (መኢና) ከፍተኛ የመንግስት የሥራ ኃላፊዎች፣ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶችን ባለስልጣን ተወካዮች፣ የአህት ድርጅቶች መሪዎች እና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች በተገኙበት 31ኛውን መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤውን በድምቀት አካሂዷል፡፡ የጉባኤው ዋና ዋና ክንውኖች፦ *ተቋማዊ ግምገማ እና ዕቅድ፦ ጉባኤው የማህበሩን
Detailsመቅድም ኢትዮጵያ ናሽናል አሶሴሽን የማህበሩን መተዳደሪያ ደንብ ለማሻሻል የባለድርሻ አካላት የምክክር መድረክ አካሄደ
መቅድም ኢትዮጵያ ናሽናል አሶሴሽን የማህበሩን መተዳደሪያ ደንብ ለማሻሻል በተጀመረው ሂደት ውስጥ ወሳኝ ምዕራፍ የሆነውን የባለድርሻ አካላት የምክክር መድረክ አካሄዷል፡፡ ይህ የውይይት መድረክ ደንቡን ለማሻሻል በስራ አመራር ቦርድ የተሰየመው ኮሚቴ ፤ የአዲስ አበባ ቅርንጫፍ የጠቅላላ ጉባኤ ተወካዩች እና ከአባላትም የተካተቱበት ሲሆን፤ አሁን ያለውን ረቂቅ ደንብ ለመገምገም እና ይበልጥ ለማበልጸግ ያለመ የባለ ድርሻ አካላት የምክክር መድረክ አካሄደዋል።የዚህ
Details🌟 Celebrating Excellence in Healthcare Innovation!
We are thrilled to share that Mekdim Ethiopia took center stage at the National Healthcare Quality and Innovation Summit, hosted by the Oromia Health Bureau! We contributed to vital discussions on improving health outcomes across the nation. We are also proud to announce the publication of two groundbreaking works that highlight our commitment to the
Detailsበእምነት ተቋማት የሚከናወኑ የኤችአይቪ/ኤድስ ህክምና (𝗔𝗥𝗧) ክትትል እና ድጋፍ ስራዎችን ለመመልከት የመስክ ጉብኝት በሲዳማ ክልል ተደረገ
የመቅዲም ኢትዮጵያ (MENA) ዋና ስራ አስፈጻሚ፣ የፕሮግራም ቺፍ ኦፍ ፓርቲ (COP) እና የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ (IRCE) ከፍተኛ አመራሮች በሲዳማ ክልል፣ ሀዋሳ እና ይርጋለም ከተሞች በሚገኙ የሃይማኖት እና የመንፈሳዊ ህክምና ቦታዎች (Religious/Spiritual Healing Sites) ከፍተኛ የድጋፍ እና ክትትል ጉብኝት አድርገዋል። #የጉብኝቱ ዓላማ፡-በእምነት ተቋማት የሚከናወኑ የኤችአይቪ/ኤድስ ህክምና (ART) ክትትል እና ድጋፍ ስራዎችን መገምገም እና ማጠናከር ነው።
DetailsStrengthening Partnerships for Better HIV Care & Support
Happening Now: A vital consultative meeting is underway between the Mekdim Ethiopia National Association (MENA) Clinic, Mahibere Hiwot for Social Development (MSD), Future Hopes Integrated Development Organization (FHIDO), and the MENA HIV team. The Goal: We are uniting to strengthen our collaboration, with a major focus on: Did You Know? The MENA Clinic is a
Detailsየ2025 የዓለም ኤድስ ቀን አውደ ጥናት በስኬት ተጠናቀቀ! 🤝🎗️
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ እና በመቅዲም ኢትዮጵያ ብሔራዊ ማህበር (MENA) ትብብር በሶራምባ ሆቴል ሲካሄድ የነበረው የ2025 የዓለም ኤድስ ቀን መታሰቢያ ዎርክሾፕ በከፍተኛ ስኬት ተጠናቋል።በመድረኩ ላይ ከአዲስ አበባ ጤና ቢሮ ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች፣ ከተለያዩ ሴክተር መስሪያ ቤቶች፣ ከ ANNOPA+ እና ሌሎች የPLHIV associations የተወከሉ አመራሮች፣ እንዲሁም የመቅዲም ቦርድ አመራሮች፣ አባላት እና ሰራተኞች ተሳትፈዋል።የውይይቱ ዋና
Details

