ሰብዓዊ መብትን ያከበረ የኤችአይቪ አገልግሎት ለሁሉም!
December 1, 2024 Comments Off on ሰብዓዊ መብትን ያከበረ የኤችአይቪ አገልግሎት ለሁሉም! Uncategorized Mena Admin

Take the Rights Path

“ሰብዓዊ መብትን ያከበረ የኤችአይቪ አገልግሎት ለሁሉም” በሚል መሪ ቃል የአለም ኤድስ ቀን ዛሬ ተከብሮ ውሏል፡፡


የዘንድሮው የአለም ኤድስ ቀን ሰብዓዊ መብትን ያከበረ የኤችአይቪ አገልግሎት ለሁሉም! /Take the Rights Path!/ በሚል መሪ ቃል በሀገር አቀፍ ደረጃ ህዳር 22 ቀን 2017 ዓ.ም ታስቦ የሚውል ሲሆን የኤችአይቪ አገልግሎቶች አሰጣጥ ያለምንም ልዪነት ሁሉንም የማህበረሰብ ክፍሎች ሰብዓዊ መብታቸውን ባከበረ መልኩ ተደራሽና ተጠቃሚ በማድረግና በአገልግሎት አሰጣጡ ሂደቶች የሚያጋጥሙ ተግዳሮቶችን በጋራ በመፍታት ምቹ ሁኔታዎችን ለመፍጠር ቃል የምንገባበት ቀን ነው፤

መቅድም ኢትዮጵያ ናሽናል አሶሴሽንም በነገው እለት ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ ጋር በጋራ በመሆን በከተማ ደረጃ የአለምን ኤድስ ቀን በተለያዩ ዝግጅቶች የሚያከብር ይሆናል ፡፡

About The Author