Tag: #USG

Tag: #USG

በእምነት ተቋማት የሚከናወኑ የኤችአይቪ/ኤድስ ህክምና (𝗔𝗥𝗧) ክትትል እና ድጋፍ ስራዎችን ለመመልከት የመስክ ጉብኝት በሲዳማ ክልል ተደረገ
Image December 26, 2025 News Mena Admin

የመቅዲም ኢትዮጵያ (MENA) ዋና ስራ አስፈጻሚ፣ የፕሮግራም ቺፍ ኦፍ ፓርቲ (COP) እና የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ (IRCE) ከፍተኛ አመራሮች በሲዳማ ክልል፣ ሀዋሳ እና ይርጋለም ከተሞች በሚገኙ የሃይማኖት እና የመንፈሳዊ ህክምና ቦታዎች (Religious/Spiritual Healing Sites) ከፍተኛ የድጋፍ እና ክትትል ጉብኝት አድርገዋል። #የጉብኝቱ ዓላማ፡-በእምነት ተቋማት የሚከናወኑ የኤችአይቪ/ኤድስ ህክምና (ART) ክትትል እና ድጋፍ ስራዎችን መገምገም እና ማጠናከር ነው።

Details