መቅድም ኢትዮጵያ ናሽናል አሶሴሽን ለነባር የቦርድ አመራሮች እና የጠቅላላ ጉባኤ ሰብሳቢ ከፍተኛ ልባዊ ምስጋና ያቀርባ
የመቅድም ኢትዮጵያ ናሽናል አሶሼሽን ጠቅላላ ጉባኤ በ29ኛው መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ ውሳኔ መሰረት የተቋቋመውን የ እጩ ቦርድ አባላትን ዝርዝር እና ፕሮፋይል በማቅረብ 7 (ሰባት) አዳዲስ የቦርድ አባላትን እና 2 (ሁለት) የጠቅላላ ጉባኤ ሰብሳቢዎችን አስመርጧል፡፡ የአገልግሎት ጊዜያቸውን የጨረሱ ነባር የጠቅላላ ጉባኤ ሰብሳቢን እና የቦርድ አመራሮችንም በክብር አመስግኖ ሽኝቷል፡፡ የአገልግሎት ጊዜያቸውን የጨረሱትም የቦርድ አመራሮች በቀጣይ የአማካሪ ቦርድን ሚና በመውሰድ የተጀመሩ ስራዎችን የመደገፍና የማማከር ስራን የሚሰሩ ይሆናል፡፡
መቅድም ኢትዮጵያ ናሽናል አሶሴሽን ለነባር የቦርድ አመራሮች እና የጠቅላላ ጉባኤ ሰብሳቢ ከፍተኛ ልባዊ ምስጋና ያቀርባል፤ በአዲስ መልክ የተመረጡትንም የቦርድ አመራሮች እና የጠቅላላ ጉባኤ ሰብሳቢዎች መልካም የስራ ጊዜ እንዲሆንላቸው ይመኛል፡፡
ለተሻለ ሁሉን አቀፍ የኤች አይቪ ኤድስ የመቆጣጣርና የመከላከል አገልግሎት በጋራ እንስራ !
30 አመታት በአገልግሎት ላይ
About The Author


