Category: News
Category: News
እንኳን ለ1447ኛው የዒድ አል አድሐ( ዐረፋ) በዓል አደረሳችሁ
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ1447ኛው የዒድ አል አድሐ( ዐረፋ) በዓል አደረሳችሁ #ኢድ ሙባረክ መቅድም ኢትዮጵያ ናሽናል አሶሴሽን
Detailsበእምነት ተቋማት የሚከናወኑ የኤችአይቪ/ኤድስ ህክምና (𝗔𝗥𝗧) ክትትል እና ድጋፍ ስራዎችን ለመመልከት የመስክ ጉብኝት በሲዳማ ክልል ተደረገ
የመቅዲም ኢትዮጵያ (MENA) ዋና ስራ አስፈጻሚ፣ የፕሮግራም ቺፍ ኦፍ ፓርቲ (COP) እና የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ (IRCE) ከፍተኛ አመራሮች በሲዳማ ክልል፣ ሀዋሳ እና ይርጋለም ከተሞች በሚገኙ የሃይማኖት እና የመንፈሳዊ ህክምና ቦታዎች (Religious/Spiritual Healing Sites) ከፍተኛ የድጋፍ እና ክትትል ጉብኝት አድርገዋል። #የጉብኝቱ ዓላማ፡-በእምነት ተቋማት የሚከናወኑ የኤችአይቪ/ኤድስ ህክምና (ART) ክትትል እና ድጋፍ ስራዎችን መገምገም እና ማጠናከር ነው።
Detailsየ2025 የዓለም ኤድስ ቀን አውደ ጥናት በስኬት ተጠናቀቀ! 🤝🎗️
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ እና በመቅዲም ኢትዮጵያ ብሔራዊ ማህበር (MENA) ትብብር በሶራምባ ሆቴል ሲካሄድ የነበረው የ2025 የዓለም ኤድስ ቀን መታሰቢያ ዎርክሾፕ በከፍተኛ ስኬት ተጠናቋል።በመድረኩ ላይ ከአዲስ አበባ ጤና ቢሮ ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች፣ ከተለያዩ ሴክተር መስሪያ ቤቶች፣ ከ ANNOPA+ እና ሌሎች የPLHIV associations የተወከሉ አመራሮች፣ እንዲሁም የመቅዲም ቦርድ አመራሮች፣ አባላት እና ሰራተኞች ተሳትፈዋል።የውይይቱ ዋና
DetailsOnsite Visit at Beneficiary Level: Government Signatories & MENA OVC Team Unite for Progress
An onsite visit was conducted at selected sites in Addis Ababa, where governmental signatories and the MENA OVC team collaborated to assess the ongoing efforts and impacts of the Orphans and Vulnerable Children (OVC) program. The primary objectives were to evaluate government onsite visit findings, celebrate achievements, and identify key challenges and gaps. The goal
DetailsUSAID-Funded Faith-Based ART Adherence and Retention Intervention Semi-Annual Review Meeting takes place!
The semi-annual review meeting of the USAID-funded Faith-Based ART Adherence and Retention intervention was held recently, bringing together key stakeholders from various sectors. The event saw the active participation of MoH, regional health office delegates, religious leaders, and implementing partners, highlighting the collaborative effort in enhancing HIV/AIDS adherence and advocacy through faith-based approaches. The review
DetailsUSAID Youth Workshop
Mekdim Ethiopia National Association (MENA) participated on USAID Youth Workshop organized by USAID – US Agency for International Development to discuss on youth focused programs implementation lessons and further strategies. The workshop brought together over 40 partner organization representatives from our youth focused projects to discuss and make progress on policy for youth by sharing
Detailsጾታን መሰረት ያደረገ ጥቃትን ለመከላከል በሚደረገው ሁሉ አቀፍ ጥረት መልካም ወንድነት ያለውን ሚና የሚዳስስ የምክክር ዎርክሾፕ ተካሄደ።
በመላው አለም ጾታን መሰረተ ያደረጉ ጥቃቶችን ለመከላከል የሚደረገውን ሁሉን አቀፍ ጥረት ለመዘከር በየአመቱ 16 ቀን ዘመቻ አካል የሆነው የመልካም ወንድነት ሚና የሚያነሳ ምክክር በመቅድም ኢትዩጵያ ናሽናል አሶሴሽን አዘጋጅነት ተካሂዷል፡፡ በዚህ ምክክር ዎርክሾፕ ላይ ከአዲስ አበባ ሴቶችና ማህበራዊ ቢሮ ፤ ጤና ቢሮ ከተወከሉ ሃላፊዎችና ባለሙያዎች፤ ከመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት ከሚገኙ መምህራን ና ከሃገር በቀል ፈጻሚ ድርጅቶች
Details

