Category: Uncategorized
Category: Uncategorized
📢 ይፋዊ ማስታወቂያ፡ የድርጅታችንን አዲስ ዋና ስራ አስፈፃሚ ስለማሳወቅ
የመቅድም ኢትዮጵያ ናሽናል አሶሴሽን ቦርድ አቶ መኮንን አለሙ አማኑን ዋና ስራ አስፈፃሚ አድርጎ መሾሙን በደስታ ይገልጻል።አቶ መኮንን ባላቸው የዳበረ የአመራር ልምድ፣ ማህበረሰብን ያማከለ አገልግሎት ለመስጠት ባለው ቁርጠኝነት ድርጅታችን በመላው ኢትዮጵያ ሁሉን አቀፍ የኤችአይቪ መከላከል፣ እንክብካቤ እና ድጋፍ አገልግሎት የመስጠት ተልእኳችንን ለማሳደግ በምናደርገው ጥረት ትልቅ አቅም ሆነው ወደ ድርጅታችን አመራርነት ተቀላቅለዋል፡፡በዚህም ወቅት ለመላው የድርጅታችን አባላት፣ ሰራተኞች፣
DetailsMENA ART Clinic Semi-Annual Performance Review Meeting
The MENA ART Clinic, under Mekdim Ethiopia National Association (MENA), hosted its Semi-Annual Performance Review Meeting at Azeman Hotel. The event brought together key partners, including delegates from the Addis Ababa Health Office, AHF officials, and MENA leadership.As the first community-based clinic providing ART services in Ethiopia, MENA ART Clinic continues to play a pivotal
Detailsዒድ ሙባረክ! Eid-al-Adha Mubarak
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለዒድ አል አድሃ (ዓረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ። ዒድ ሙባረክ!
DetailsFrom Gaps to Gifts: Building Stronger Communities from Within 🌱!
Mekdim Ethiopia National Association, under the USAID FFHPC&T activity, successfully delivered a 5-day ToT on Asset-Based Community Development & Quality Assurance for government stakeholders and local implementing partners.he training equips participants to recognize community assets, ensure service quality, and drive sustainable impact. All trainees are expected to cascade the learning to their teams and communities—multiplying
Detailsመቅድም ኢትዮጵያ ናሽናል አሶሴሽን ለነባር የቦርድ አመራሮች እና የጠቅላላ ጉባኤ ሰብሳቢ ከፍተኛ ልባዊ ምስጋና ያቀርባ
የመቅድም ኢትዮጵያ ናሽናል አሶሼሽን ጠቅላላ ጉባኤ በ29ኛው መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ ውሳኔ መሰረት የተቋቋመውን የ እጩ ቦርድ አባላትን ዝርዝር እና ፕሮፋይል በማቅረብ 7 (ሰባት) አዳዲስ የቦርድ አባላትን እና 2 (ሁለት) የጠቅላላ ጉባኤ ሰብሳቢዎችን አስመርጧል፡፡ የአገልግሎት ጊዜያቸውን የጨረሱ ነባር የጠቅላላ ጉባኤ ሰብሳቢን እና የቦርድ አመራሮችንም በክብር አመስግኖ ሽኝቷል፡፡ የአገልግሎት ጊዜያቸውን የጨረሱትም የቦርድ አመራሮች በቀጣይ የአማካሪ ቦርድን ሚና
Details🌟 Celebrating Partnership & Success! 🌟
Mekdim Ethiopia National Association (MENA) and Project HOPE recently held a Regional Technical Assistance Transition and Closeout Workshop in Addis Ababa City , marking nearly 5 years of dedicated collaboration as part of the USAID-supported FFHPC&T Activity.The workshop, attended by MENA prime officials and Addis Ababa City Health Office representatives, provided a platform to reflect
Details🕌 ዒድ ሙባረክ Eid Mubarak💧
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታይ ቤተሰቦቻችን እንኳን ለ1446’ኛው የኢድ አል ፈጥር በዓል አደረሳችሁ ።መቅድም ኢትዮጵያ ናሽናል አሶሴሽን
Details


